የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ጆሴፊን ባከር አንዷ ናት፡፡ የዚህች ሴት ታሪክ በተከታታይ ድራማ መልክ እንዲሰራ ከኤቢሲ ቴሌቪዥን ጋር ስምምነት የተደረሰ ሲሆን በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ሩት ነጋ ተካታለች፡፡ ‹‹ጆሴፊን›› በሚል ርእስ በሚሰራው በዚህ ተከታታይ ፊልም ላይ የዋናዋን የጆሴፊንን ገፀ ባህርይ ተላብሳ እንድትጫወት የተመረጠችው ሩት … Continue reading የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…